ሰላም እንዴት ናችሁ....አዲስ አበባ ነው ያለሁት ግን active session ላይ አሶሳ ብሎ ነው የሚያሳየኝ ምንድነው ወይስ አዲስ አበባ እኛ ሳናውቅ ስሟን ቀየረች ቤተሰብ?¿🧐🧐
Sep 05, 2021Stop using Mobogram 🙌🏾 bzu sewoch esun app metekem ayfelgum mknyatum its spam yebzu iranawian tetekamiwochun mereja eyaweta sishet endeneber semchalehu....kechalachu use the official apps 🙌🏾
Sep 05, 2021