Am 22 and still don't have a girlfriend💔, am a kind of shy am not going to filrt or communicate openly, cause am afraid please suggest me anything that can help me get rid of this thing 😥
Sep 05, 202122 ማለት እኮ ካንፓስ እንኳን ገና አልተመረክም ራስህን ሳትችል ለምን ገርልፍሬንድ የለኝም ብለህ ትፀፀታለህ እንዴ ወንድም አለም 😅😅 አይዞህ ጊዜው ሲደርስ እስኪመርህ ድረስ ታገኘዋለህ አትቸኩል (ፒር ፕሬዠር አያሸንፍህ ) ሌላው እንደፈለገ ይሁን አንተ ራስህን አውጣ ያኔ አንተ ብታፍር እንኳን ማንነትህን አይተው የረባረቡብሃል ቅድሚያ ለሚሰጠው ብቻ ቅድሚያ ስጥ(ፕራዮሪቲ ብሏል #እያዩፈንገስ)
Sep 05, 2021