ሠላም ሠላም ቤተሠብ distance r/sh ነው አልፎ አልፎ ከፍቅረኛዬ ጋር እንገናኛለን ከእኔ ጋር ሁና ከሌላ ሠው ጋር በተደጋጋሚ እንደምታወራ ደረስኩበት በዚያው ስልክ እኔ ጋ አብረን ተኝተን ( ተደወለላት ስም የለውም ቁጥር ብቻ ነው) ማነው አንሽና አውሪው ብላት እምቢ አለች ድጋሚ ደወለ ዘጋችበት ቆይቶ መልክት ላከ አላሳይም ብላ ደለተችው ከዛ ተጣላን እያለቀሰች ይቅርታ ጠየቀችኝ ይቅር አልኳት ግን ሠውዬውን ለማወቅ አዲስ ሲም አወጣሁና አጣራሁ አወኩት እሷንም በዚሁ ሲም በወጣ ቴሌግራም ሠለልኳት ልጁ ግን የድሮ ፍቅረኛዋ መሆኑን ደረስኩበት ከዛም ቴሌ ጠይቆ ማንነቴን አዎቀ እሄንን ጉዳይ እሱ ይንገራት እንጃ ስልኩን እሷም የእኔ መሆኑን ሠማች እኔም አምኘ ነገር ግን ጠፍቶብኝ እንደሆነ አሳመንኳት ቆይቶ ግን መዋሸቴ ፀፀተኝና እውነቱን ነግሬ ይቅርታ ብጠይቃት ቀወጠችው እንዲያውም ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋ አብሬ ነው የምቀጥለው እንዳትደውል ብላ ስልኬን ብላክ ሊስት ውስጥ አስገባችው ከ5 ሠዓት በኃላ ግን መልሳ ከብላክ ሊስት አወጣችው ነገር ግን አታነሳም ጨንቆኛል ምን ላድርግ?
Sep 05, 2021ምክንያት ፈልጎ የሚጣላን ሰው አትለማመጥ ተዋት እንደፈለገች ትሁን..ላይፍ ይቀጥላል። ያረከው ሁሉ ልክ ነው እሷ ካደረገችው አንፃር...እራስህ አስከብር ስትፈልግ የምትተውህ ስትፈልግ የምትይዝህ ወንድ አትሁን!😊
Sep 05, 2021