Baml0
#technology
ሠላም ሠላም ውድ ጓደኞቼ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄውም የፌስቡክ አካውንትን እንደት ወደ ፔጅ መቀየር እንችላለን የሚል ነው?
Sep 05, 20216 engagements
ሠላም ሠላም ውድ ጓደኞቼ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄውም የፌስቡክ አካውንትን እንደት ወደ ፔጅ መቀየር እንችላለን የሚል ነው?
Sep 05, 2021Wede page mekeyer yemichal aymeslegnim gn page create mareg yechalal
Sep 05, 2021የፌስቡክ ፔጅ ፈልገህ ከሆነ create page የሚለውን ስትጫን create ያደርግልካል
Sep 05, 2021የፌስቡክ አካውንት አለኝ እና 5000 Friend አለኝ እና ይሄንን ወደ ፔጅ መቀየር ነው የፈለኩት
Sep 05, 2021u tube lay gbana arif vediowchen step by step tagegnaleh
Sep 10, 2021