selam sewoch endet nachu Lteykachu mfelgew egna sewoch haymanotachn lay chfn mohon alebn blachu tasbalachu? Malete yelelawn emnet mulu bemulu stet new blen bemaseb yerasachnn emnet yale tyake bemamen yelelawm lemeredatna lemamen alemefelegachn lk new blachu tasbalachu? Yaw sle and neger telken kalteredan lk yhun ayhun lemewesen ykebdal bemil new
Sep 04, 2021የያዝከውን መንገድ ኃይማኖቴ የህይወቴ መንገድ ብለህ የተቀበልቀው እና ሙሉ ለሙሉ ከልብህ ከተቀበልከው ሌሎች ኃይማኖት ነን የሚሉትን ድርጅቶችን እንደ ጠቅላላ እውቀት ማወቅ ተገቢ ነው። ራስንም ከምንፍቅና ምናድንበት መንገድ ነውና። ነገር ግን ያለንበት መንገድ ትክክል እንዳልሆነ ከተሰማን መጀመሪያ ያለንበትን መንገድ በደንብ ለማወቅ መሞከር ተገቢ ነው። በዛ ሙከራ የያዝነው አቋ ተጨማሪ ያለንበትን መንገድ ያሚያጠራጥር ሆኖ ካገኘነው ፀሎት ማድረግ ነው። እርሱ እራሱ እንዲመራን በተጨማሪም ሁሉን ልብን ከፍቶ መመርመር ነው። ብዬ አስባለው።
Sep 05, 2021