ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ? በ online የሆነ ልጅ ተዋውቄ ነበር ።እና በግዜ ሂደት እየወደድኩት መጣሁ እናም ነገርኩት እሱም በቃ ትምህርታችንን ስንጨርስ እንጋባለን አለኝ (እኔ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ስሆን እሱ ደሞ በሀይማኖታዊ ትምህርት ሊመረቅ ነው) ከዛ ትንሽ እንደቆየ እጮኛ አለችኝ አለኝ።እኔ ደሞ አውቆ ነው ሊፈትነኝ ነው ብዬ ስጠይቀው እውነቴን ነው አለኝ ።እሺ አልኩኝ አመንኩት ።እንዳጋጣሚ ሆኖ fb ስከፍት ጓደኝነት ጠየቀኝ (በስሜ አነበረም የከፈትኩት) ተቀበልኩት ከዛ ማውራት ጀመረን እና እጮኛ እንዳለችው ስጠይቀው የለኝም አለኝ በጣም አዘንኩኝ መጀመሪያ ካዘንኩት በላይ።እና ማንነቴን ነገሬ ተውኩት ።እሱ ደሞ የድሀ ልጅ ነኝ ተይኝ በቃ አለኝ መቼም ያንቺ ልሆን አልችልም አለ።እና ሰዎች በጣም ነው የማፈቅረው ምን ትመክሩኛላችሁ አመሰግናለሁ !!!
Sep 04, 2021Teyw tmhrtsh lay focus argi
Sep 05, 2021