#technology
የሆነ ጊዜ አንድ ቻናል ውስጥ ገብቼ ስልኬን hack አደረጉት እና አዕምሮዬ ወደ መረበሽ ሲመጣ ሲሜን አውጥቼ ቁጭ አረኩት ከዛ በዛው በእኔ ቁጥር ሌላ ሰው ጋር ይደወላል። አሁንም ድረስ..እሚገርመው ሲሜን ባወጣውም ስልኬ ላይ ግን አሉ QR code ወስደዋል መሰለኝ ። እና እንዴት ነው እነሱን ከስልኬ ቀፎ እና ሲም ካርዴ ላይ የማስወግደው..😔 pls negerugn ...
Sep 04, 202111 engagements