ሰዎች ስልኬ ላይ ካርድ በሞላው ቁጥር ይወስደዋል በፊት ላይ መጀመሪያ ሲወስደው ተተቅሜው ይሆናል ብዬ አስቤ ነበር ከዛ በሆላ ወደ47 ብር የሚሆን ካርድ ወሰደብኝ ከዛ ስጠይቅ Accounth ተጋርተውብህ ነው አሉኝ ከዛ ቴሌ ስደውል አዎ አሉኝ ከዛ ለማቆም ሞከርኩ እናም ሆኖ ነበር አሁን ደሞ ምን እንደሆነ አላቅም ድጋሜ ጀመሮል 25 ካርድ ወደኔ ስልክ እንደገባ ሳረጋግጥ 19 ብር አገኘሁ እና ምን እንደሆነ አላቅም አማክሩኝ እስቲ
Sep 03, 2021ድጋሜ ተጋርቶብህ ይሆናል *999# ለተጨማሪ የሚለው ጋር ተጋር ለማካተት የሚለው ጋር ያጋራብህን ስልክ ይነግርሀል ለማቋረጥ ደግሞ 5 ቁጥርን ነክተህ ማስቆም ነው
Sep 04, 2021