Heyyy Ere gud yelelegnen borch atefalew bye sit up jemre sakom borcham hogne arefkut 😭 mn baderg new matfat mchew???
Sep 03, 2021ሲታፕ ቦርጭ ያጠጥራል እንጂ ቦርጭ አጥፍቶ አያውቅም በቅድሚያ ስቡን የሚያስወግዱ ስፖርቶችን ሰርተሽ ከጠፋ በኋላ በመስል ለመተካት ነው ሲታፕ እንጂ እንዲሁ ከሰራሽበት ቅሪላ ነው ምትመስይው ተቆዝረሽ
Sep 04, 2021