Hello andet nachihu እኔ in relationship specially in friends careless መሆን እፈልጋለሁ እኔ ተላምዶ መለየትን በጣም ነው የምጠላው ይሄው ሁሉም ጓደኞቼ 8 9 10 አመት ተላምጄ አንዷ ታገባለች አንዷ ትምህርት ትተዋለች አንዷ ሀገር ትለቃለች... even ፍቅርን ፈራሁት በቃ ግዴለሽ መሆን እፈልጋለሁ ብቸኝነቴን መልመድ እፈልጋለሁ but How? plsss...suggest me
Sep 03, 2021Sew bichahun yihon zend melkam aydel yilal kidus metsafu😊🤷♂
Sep 04, 2021