#other
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ከሽሮሜዳ ወይም ከመገናኛ ተነስቼ የምን የምን ታክሲ ተጠቅሜ ሳር ቤት መሄድ እችላለው። ስንት ብርስ ያስፈልገኛል? እዛ ደርሼእ ስለ እናት የሚባለውን ድርጅት እንዴት ላገኘው እችላለው እባካችሁ አድሚኖች ቶሎ አፕሮቭ አርጉልኝ። በጣም አስቸካይ ነው። አመሰግናለው
Sep 03, 20212 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ከሽሮሜዳ ወይም ከመገናኛ ተነስቼ የምን የምን ታክሲ ተጠቅሜ ሳር ቤት መሄድ እችላለው። ስንት ብርስ ያስፈልገኛል? እዛ ደርሼእ ስለ እናት የሚባለውን ድርጅት እንዴት ላገኘው እችላለው እባካችሁ አድሚኖች ቶሎ አፕሮቭ አርጉልኝ። በጣም አስቸካይ ነው። አመሰግናለው
Sep 03, 2021ከሽሮሜዳ -ሜክሲኮ(ብር 10)- ከሜክሲኮ ሳርቤት(2 ብር).....ሳርቤት ስትደርስ ተሻግረህ አንበሳ ባንክን እንዳለፍክ ወደ ግራ የምታስገባ መንገድ አለች ወይም እዛ አካባቢ ሰው ብትትይቅ ያሳዩሃል
Sep 04, 2021ከሽሮ ሜዳ - ሜክሲኮ - ሣር ቤት
Sep 04, 2021