Kalkulta63
#religion
ሰላም ውዶች ቃጥላ ማርያም የት እንደምትገኝና ከመሄዴ በፊት ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ንገሩኝ። በሀይማኖቴ በጣም ደካማ እየሆንኩ ነው ስለዚህ መፀበል እፈልጋለሁ። አመሰግናለሁ
Sep 03, 20216 engagements
ሰላም ውዶች ቃጥላ ማርያም የት እንደምትገኝና ከመሄዴ በፊት ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ንገሩኝ። በሀይማኖቴ በጣም ደካማ እየሆንኩ ነው ስለዚህ መፀበል እፈልጋለሁ። አመሰግናለሁ
Sep 03, 2021ቦሌ አራብሳ ነው ። ካመንክ ምንም ማድረግ አይጠበቅብህም ። እመቤታችን ስራዋን እዛው ትሰራለች ። ደሞ ይህ የምታየው ነጠላ ለባሽ ህዝብ ሁሉ ፃድቅ አይምሰልህ ።
Sep 04, 2021Sadek meyargegek serak new
Sep 06, 2021Ezabecha sethd aydelm yetm betkersetyane emnet yasfelgale ena wecih cherk west abrhame mehone ytkelkel new hulem ende abrhame hun
Sep 05, 2021Ezabecha sethd aydelm yetm betkersetyane emnet yasfelgale ena wecih cherk west abrhame mehone ytkelkel new hulem ende abrhame hun inbox me @kiildiablo
Sep 05, 2021ከዚህ በፊት ተጠይቆ ነበር። ከታች ካሉት ሁለት መስፈንጠርያዎች እይ። https://t.me/askAnythingEthiopia/56502 https://t.me/askAnythingEthiopia/58579
Sep 04, 2021App store አፕሊኬሽን ማውረጃውን በቀላሉ በስልኬ እንዴት ላገኝ እችላለው ለማውረድ ፈልጌ ነበር...
Sep 04, 2021