#technology
ሰላም ሰዎች አዲስ hp pc ገዝቼ ነበር እና pcው የ ሲም ማስገቢያ ቦታ አለው እንዴት ነው ሲም አስገብቼ መጠቀም ምችለው ምን ማድረግ አለብኝ እባካችሁ ካወቃችሁ ንገሩኝ
Sep 03, 20212 engagements
ሰላም ሰዎች አዲስ hp pc ገዝቼ ነበር እና pcው የ ሲም ማስገቢያ ቦታ አለው እንዴት ነው ሲም አስገብቼ መጠቀም ምችለው ምን ማድረግ አለብኝ እባካችሁ ካወቃችሁ ንገሩኝ
Sep 03, 2021Ethio techs bot lay teykachew enesu yaukutal beye asebalew
Sep 04, 2021እስኪ ፎቶውን እና ሞዴሉን ላከው
Sep 03, 2021