Ey guys sup it's me እንደነገርኳችሁ በጣም ቆንጆ ነኝ እና በጣም የተቸገረኩት ሱቅ ምናምን እቃ ስገዛ ሻጯቹ ሴቶች ከሆኑ አለ አደል 10ብር ሰጥቼቻቸው 90 ብር 50ብር ሰጥቼ 150 ነው ሚመልሱልኝ እና ተሳስታችሁ ሰጣችሁኝ ብዬ ስመልስላቸው ደሞ በጣም ነው ሚሸማቀቁት በጣም ግራ ስለገባኝ ነው even አሁን አሁንማ ወንድ ሻጭ እየመረጥኩ ነው ምገዛው እና ምን ይሻለኛል 🙄
Sep 03, 2021አንብቤ አንብቤ መጨረሻለይ ሳልብ ስምህ ጃጓር ይላል🤦♂ ከስምህ ተነስቼ መልክህን ስገምት አደለም ብር ተሳስተው ሊሰጡህ የህፃን ልጅ ማስፈራሪያ ነው የምትመስለኝ😂
Sep 03, 2021