ሰላም ወገኖች pis ናችሁ አይደል አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፍቅረኛዬ ጋር በፊት አንድ ትምሮ ቤት ነበር ምንማረው የተዋወቅነውም እዛው ነበር እና በጣም ነበር ምንዋደደው አሁን ላይ እኔ ከዛ ትምሮ ቤት ወጥቻለው እና እንደበፊቱም ብዙ አናወራም ቴሌ ላይ አልፎ አልፎ እናወራለን ሚገርመው FB facebook ላይ ለወንድ ጓደኞቿ ማለትም ፍቅረኛሞች የሚለዋወጡትን የፍቅር ቃላት ትጠቀማለች እና እንደበፊቱ ብዙም አትሆንልኝም ሀሳቧን በቴሌግራም pp ትገልፃለች ምን ማለት ፈልገሽ ነው ስላት ደስ ስላለኝ ነው ትላለች ። ይሄ ነገር ምንም አልተዋጠልኝም ከሌላ ወንድ ጋር relation ጀምራ ይሁን እንዴ ?? እስኪ ምክር ቢጤ ነገር ጀባ በሉኝ 🙏 ፅሁፉን ስላበዛሁ በጣም ይቅርታ😊🙏
Sep 03, 2021በ አካል ብታወራት የሚሻል ይመስለኛል ሴቶች ይሄ ፀባያቸው ምንም አይገባኝም 🙄
Sep 03, 2021