Selam everyone endet nachu zare meteyek tefelekut sle neh zemen nw e egziabher alemn bewha siyatefa lematifatu miknyat yehonew mn nbr I know it was hatiyat gn was it like melaekt ena sew tegabtew sleweledu mnamn metsf kidus lays endeza mil kifl ale kale pls lakulgn...... lelagnaw demo zedagm lay meselegn wendmh simot yewendmhn mist agba mnamn mil kifl esus yetetsafew kemn antsar nw kales ahun lay lmn ankebelewm?
Sep 02, 2021መላእክት የተባሉት በቅድስና ይኖሩ የነበሩት የአዳም ልጆች ናቸው ምክንያቱም በድንግልና ይኖሩ ስለ ነበረ ።ግን እኝህ ሰዎች ከቃኤል ልጆች ጋር በዝሙት ወድቀው ስለ ነበረ በዛው ልጆች ወልደው ስለቀሩነው። ትርጉሙ ይህ ነው እንጂ መላእክት እና ሰው ተጋቡ ማለት አይደለም።ሁሉም የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል የተጋጨ ቢመስልም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ትርጉም አለው ። "ፊደል ይገላል ትርጓሜ ያድናል"
Sep 08, 2021