ሰላም በጣም የምትወዱት ግን ደግሞ አብራችው መሆን የማትችሎት ሰው እንዴት መራቅ ይቻላል?
Sep 02, 2021ሌላ በጣም የሚወደድ ሰው በማግኘት🤔
Sep 03, 2021ሰላም በጣም የምትወዱት ግን ደግሞ አብራችው መሆን የማትችሎት ሰው እንዴት መራቅ ይቻላል?
Sep 02, 2021ሌላ በጣም የሚወደድ ሰው በማግኘት🤔
Sep 03, 2021የእውነት መራቅ ማለትም አለመተያየት ሌላ ቦታ መሄድ
Sep 03, 2021yeraseshe eskemeta deres betegeset metebek newa
Sep 03, 2021Hid kezi 🤨 Bemalet 🙄
Sep 03, 2021እራስን ማሳመን ነው መራቅ ባይሆንም እራስን ላለመጉዳት ሲባል
Sep 03, 2021መዝጋት ነዋ
Sep 03, 2021በቃ መራቅ ነዋ ከሱ ጋር ሊያገናኝሽ የሚችለዉን ከማንኛዉም ነገር መራቅ እንደዉ በሌላ መንገድ ከተረዳሽዉ እኮ ያንቺ ሊሆን ከማይችል ሰዉ መራቅ ደስ ሚል ስሜት አለዉ:: በቃ just ቀለል አድርገሽ መራቅ ነዉ it's simple ማወቅ ያለብሽ ነገር ደሞ ሁሉንም ነገር ቀለል አድርገሽ የምታይ ከሆነ ቀላል ይሆናል የዛኑ ያህል ደሞ ነገሩ ቀላል ቢሆንና አንች አክብደሽ ምታይዉ ከሆነ የዛኑ ያህል ይከብዳል So ሁሉንም ነገር ቀለል አድርገሽ እይዉ
Sep 03, 2021Why? what is z case?
Sep 03, 2021i am geting hurt again and again by this person
Sep 03, 2021Not easy but😂 Merak is the solution like disconnect wiz that person attached hono kemegodat
Sep 03, 2021ከእርቁ ሆነሽ ወይም ከቅርብ እርቀት ላይ ሆነሽ አይን አይኑን እያየሽ እሱም አንቺን እያየ አንቺ እንዳላየ ...ከእሱ ጋር በምንም እንደማትገናኚ እና እንደምታውቂው አይነት ትተሽው ትሄጃለሽ ሁሌም! ከተሞክሮዬ ነው😄
Sep 03, 2021By telling the exact reason
Sep 03, 2021ራስን በማጥፋት!
Sep 03, 2021😂😂
Sep 03, 2021