ሰላም እንዴት አላችሁ ጥያቄዬ ስለ Paypal ነው 1. Paypal በኢትዮጵያ ስለክ አድራሻ ብከፍት እና ገንዘብ ቢላክልኝ መቀበል እችላለሁ???ወይስ ገንዘቡን ለመቀበል ሀገር መቀየር አለብኝ??? 2.Paypal እና አዋሽ ባንክ የጀመሩት ምንድን ነው???Paypal ላይ ያለኝን ገንዘብ ማውጣት እችላላለሀሁ ማለት ነው??? 🔰ቀለል ባለ መንገድ አስረዱኝ እባካችሁ
Sep 02, 2021mndnew melsachu inbox inbox .....birun lzerfut new ende 🤷🏾♂️
Sep 03, 2021