Hey Guys እንዴት ናችሁ መጠየቅ የምፈልገው ነገር በጣም serious የሆነ ነገር ነው በቃ በጣም ግራ ገብቶኛል ምክንያቱም ይሕው 2 አመት ሞላኝ እግሬ እየሸተተ ስወጣም ስገባም እየተሳቀኩ ነው ያለሁት፡፡ እኔ ላይ ብቻ ነው እንዴ የሚሆነው እያልኩ እስቲ ምን ትላላችሁ እናንተስ እንደዚህ አይነት ነገር አጋጥሞዋቹ ያቃል አጋጥሞዋቹ የሚያውቅ ከሆነ እንዴት ከዛ ነገር እንደዳናችሁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል። አንድ አንድ ሰዎች የ psychology ችግር ነው ይሉኛል ነገር ግን እኔ በጣም ይሸተኛል ሌሎቹንም ይሸታል ብዬ ብዙ ሰው አልቀርብም እባካችሁ እርዱኝ ብዙ ነገር ለማድረግ ሞክሬያለው pedal ሳሙና ተጠቅሜ ነበር ካልሲዬን እና ጫማዬን በየቀኑ አጸዳለው እግሬን ታጥቤ እንኳን ትንሽ ቆይቶ ይሸታል እባካችሁ እርዱኝ የህይወት ጉዳይ ነውና። 🙏🙏🙏🙏
Sep 02, 2021ብሮ እግርህን በጣም ስለሚያልበው ነው ውስጥ እግርህን ሎሚ ተቀባው ይጠፋል እግርህን ልብ ባለ ወግ በጨው መዘፍዘፍ ነው ካልሆነ ደግሞ ፈንገስ ሊሆን ስለሚችል ዶክተር ጋር መታየት አለብህ
Sep 03, 2021