#business
ሰላም ሰላም👋 የእቃ ንግድ ዉስጥ መግባት እፍልጋለሁ። ማለትም እቃ ከውጪ (ከዱባይ ለምሳሌ) እያመጣሁ መሸጥ እፈልጋለሁ ። ንግዱ ዉስጥ ያለ ወይም እውቀቱ ያለዉ ሰዉ የተወሰነ ሀሳቦችን ቢያጋራኝ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ
Sep 02, 20210 engagements

Sep 02, 2021