RoseCougar65213
#other
ሰላም ቤተሰቦች ምን መሰላችሁ ደሀ ቤተሰብ ነው ያለኝ እኔ ደሞ ተቀጥሮ ለመስራት ገና የኮሌጅ ትምህርቴ 1 አመት ይቀርኛል እና ያለኝ ነገር ቢኖር የተፈጥሮ ድምፅ ነው እና ምናልባት ልሰራበት እችላለሁ ምንም አይነት ስለጠና ምናም ወስጄ አላቅም ድምፄን ከ text ጋር ማስገባት ስላልቻልኩ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ሪፕላይ አርጌ አስቀምጠዋለው እስቲ ሰሙት እና የገቢ ምንጭ ላርገው የምችልበት መንገድ ካለ ድምፄስ እንዴት ነው አንደማስበው ለ ስራ የሚበቃ ይመስላችኃል?
Sep 02, 202129 engagements