እናቴ በጣም ትወደኛለች ትሳሳልኛለች እና የአባቴ ዘመዶች ክፉዎች ናቸው.የአጎቴን ልጅ መድሀኒት አብልተውት በፀበል ነው የዳነው .እኔንም ከዚ በፊት በደንብ የማላቃት የአክስቴ ልጅ አንድ ሳምንት መተክ ክረም አለችኝ ። እናቴ ደግሞ ተው አትሂድ አለችኝ ያበሉሀል እና ሁሉንም ነገር(ትምህርት) ስትጨርስ ትሄዳለህ አለችኝ። ሀሳብ ስጡ
Sep 02, 2021Mnu kay hasab enst.glts adel ende their intention lekfum ledegum athid
Sep 03, 2021