ሰላም ሰዎች በጣም የምወደው ልጅ ነበር እና ተጣላን እና የሱ ጓደኛ ደሞ በጣም እንደ ወንድሜ እወደዋለሁ ከዛ ከፍቅረኛዬ ጋር ከተጣላን በኋላ ጓደኛው የተለየ አይነት ባህሪ ማምጣት ደሞ ልጁ አተራማሽ ነገር ነው እና ስመክረው የፈለኩት አይነት ነው የሚመስለው መልሶ ደሞ ለውጪኝ ምናምን ይላል እኔ ደሞ ፈራሁ ሌላ ነገር ውስጥ እንዳልገባ ምን ላድርግ እስቲ ንገሩኝ ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁኝ
Sep 02, 2021Yalgeban bzu neger ale Lemsale ychi hager wedet eyamerach new?
Sep 02, 2021