ሰላም ሰዎች በኦርቶዶክስ ሀይማኖት በአመት ውስጥ ያሉ አፅዋማት ስያሜያቸውን እና ከመቼ እስከ መቼ እንደሆኑ አስረዱኝ አመሰግናለሁ 🙏🏽
Sep 02, 20211. የፅጌ ጾም /ጾመ ፅጌ/- ከ መስከረም26- ህዳር 6 የሚጾም ሲሆን የእመቤታችንን ስደት የምናስብበት ነው 2. ህዳር 15-ታህሳስ 29 ጾመ ነብያት/የገና ጾም/ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ የምናስብበት 3. ፆመ ጋድ _ጥምቀት ረቡዕ/አርብ ከዋለ የሚፆም ነው 4. የነነዌ ጾም ለ-3ቀን የሚፆም ነው -ከ15 ቀን ቡኃላ የዐብይ ፆም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ያስተማረበትን,ድውያንን የፈወሰበትን,ምሥጢረ ቁርባንን የመሰረተበት እና ለአዳም ልጆች ሲል የሞተበት እንዲሁም ካለማንም አጋዥ ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱን የምናስብበት ፆም ነው 5. ረቡዕ ና አርብ የድህነት ጾም 6. የሀዋርያት ፆም /የሰኔ ፆም/ 7. ፍልሰታ ለማርያም -የእመቤታችን እርገት በማሰብ የምንፆመው ነው
Sep 02, 2021