H365770
#technology
ሰላም ተወዳጆች! የኔ Wifi ባለ 1 MB ነው፤ ግን በpc smartphone... ስጠቀም speedu ከ200 KB አይበልጥም። እና wifiዩን ወደ 2 MB ባሳድግ ስንት KB speed ይሆንልኛል ? ባለ 2MB የምትጠቀሙ ሰዎች ንገሩኝ !? #አመሰግናለሁ!
Sep 02, 20219 engagements
ሰላም ተወዳጆች! የኔ Wifi ባለ 1 MB ነው፤ ግን በpc smartphone... ስጠቀም speedu ከ200 KB አይበልጥም። እና wifiዩን ወደ 2 MB ባሳድግ ስንት KB speed ይሆንልኛል ? ባለ 2MB የምትጠቀሙ ሰዎች ንገሩኝ !? #አመሰግናለሁ!
Sep 02, 2021በቅድሚያ 1MB ሳይሆን 1Mb ነው ያማለት ሲተረጎም ሜጋ ባይት ሳይሆን ሜጋ ቢት ነው ስለዚህ ብዙ ዲፍረንስ አለ በሁለቱ መካከል ስትጠቀም ከ200 KB አይበልጥም ልክ ነው እንደውም 125 KB ነው ስፔሲፊክ ስናደርገው ምክንያቱም ኪሎ ባይት ነው ስትጠቀም የሚያሳይህ ስለዚህ 2Mb=250KB ነው የምታገኘው ብትጨምርም
Sep 02, 2021ቴሌ የዋዛ መስሎሀል 😂😂😂 ባይሆን ቀጣይ የውጪዎቹ የግሎቹ ሲጀምሩ ተስፋ እናደርጋለን
Sep 03, 2021Don't expect to HV 2mb speed bro...eske 300kb bihedlh new beza ketebale 400kb
Sep 03, 2021Byte ena bit yileyayal man
Sep 02, 2021Bro lewet alew betam
Sep 02, 2021Mejemeriya lemen speedun atasayewm bro asemezegebesh
Sep 02, 20211mb 260 akbabi maw ena 2 mb khona dmo 520 yimetal
Sep 02, 2021