ሰላም ሰዎች በጣም የምወዳት ልጅ አለች 2 አመት አብረን ነው የተማርነው ከመጠን በላይ ነበር ቅርርብነታችን አንድ ክላስ ነን አብረን ነው የምንቀመጠው በስተመጨረሻ ግን የምንለያይበት ግዜ ደረሰ ቤት እንደሚቀይሩ እና ሌላ ትምህርት ቤት እንደምትገባ ነገረችኝ ልትለየኝ መሆኑን ሳቅ እንደማፈቅራት ነገርኳት እሷም ከዛሬ አንድ አመት በፊት እንደምታፈቅረኝና አሁን ግን ሁለት ሰዎች ናቸው ልቤ ውስጥ ያሉት ከሁለቱ አንዱን መምረጥ አለብኝ አለችኝ ማን እና ማን ብዬ ስጠይቃት ከአንተና ከጓደኛህ አለችኝ የፈለገችውን ሰው እንድትመርጥ ነገርኳት ግዜም ሰጠኋት ከዛ ተሰነባብተን ሄደች ከዛ ወዲያ ግን ወይ በስልክ ወይ በቴሌግራም ነው የምንገናኘው 5ወር ሆነን ከተገናኘን ግን እስካሁን ማንን እንደመረጠች አልነገረችኝም ብዙ ግዜ ጠየኳት እሷ ግን ብዙ ምክንያት እየደረደረች ልትነግረኝ አልቻለችም ዛሬም እንደተለመደው እንድትነግረኝ ጠየኳት እሷ ግን ተጠራው ስልኩን መዝጋት አለብኝ አለችኝና ዘጋችው ከዛ ቀን ጀምሮ መጨቅጨቅ ስላልፈለኩ ዝምታን መረጥኩ ሰዎች ለምንድነው ግን ልትነግረኝ የማትፈልገው???
Sep 02, 2021ብታፈቅርk microsecond አታስብም ነበር My notion Bro
Sep 02, 2021