According to my religion አላህን ለመገዛት(ለማምለክ) ከሱ ጋር ምንም ነገር ሳላጋራ
Sep 02, 2021According to my religion አላህን ለመገዛት(ለማምለክ) ከሱ ጋር ምንም ነገር ሳላጋራ
Sep 02, 2021እንድንኖር ስለታዘዝን !
Sep 02, 2021For my God, for my own self (soul), for my goals, for my family....
Sep 02, 2021እኔ የምኖረው አምላክ ሊወስደኝ ስላልፈለገ ነው ማለቴ ፈጣሪ አሁን እኔን ሊወስደኝ ያልፈለገው በህይወቴ ማሳካት ያለብኝን አላማ ሳላላሳካሁ ነው እኔ ወደ እዚህ ምድር የመጣሁት ለእኔ ብሎ የተሰቀለልኝን ፈጣሪዬ እኔ የሆነ ነገር እንዳደርግለት ነው እኔ ሰው ነኝ ሰው ማለት ደግሞ አምላክ በአምሳሉ የፈጠረው ትልቅ ፍጡር ነው እና እኔ ቀርቼ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል የተሰራበት ዛፍ እራሱ በምክንያት ነበር የተፈጠረው ስለዚህ እኔ የምኖረው የተፈጠርኩበትን አላማ እስከምጨርስ ድረስ ነው
Sep 02, 2021I don't know either 😂
Sep 21, 2021Why I die?
Sep 19, 2021ለመሞት ነዉ ምኖረዉ በቃ
Sep 02, 2021yigermal
Sep 02, 2021ለእናትቴ ብቻ🥺
Sep 02, 2021wishet
Sep 02, 2021Alemenor slalchalku
Sep 03, 2021gra gbtogal
Sep 02, 2021Moche yet endemhed eskemaregagex deres enoralew
Sep 30, 2021Ene menorew endezi aynet doma teyake miteyeku sewoch simotu lemayet new
Sep 15, 2021inde 😳
Sep 16, 2021ለ ፍቅርረኛዬ
Sep 05, 2021ስለተፈጠርንና ወደአለመኖር ላለመግባት
Sep 02, 2021yigermal bicha
Sep 02, 2021የኔም ጥያቄ ነበር ?። እኔ የምኖረው Personal Legenden ፍለጋ ነው ። ይቺ አለም ከኔ የምትፈልገው ለየት ያለ ነገር አለ እሱን ለማድረግ ነው ። እንዲሁም የፈጣሪ ትፅዛዝ ስለሆነ ግን ለራስህ ብቻ ጠይቀህ ከራስህ አንፃር መልሰው ። Bro ☺️
Sep 02, 2021ketemelesuling mels hulu tukikilengaw mels new
Sep 02, 2021ስለተፈጠርኩ!
Sep 25, 2021ለትልቅ የሂዎት አላማ
Sep 04, 2021ህልሜን እውን ለማድረግ ...እኔ ለዚች ምድር መፍትሔ ነኝደ ስለዛ መኖር አለብኝ እፈልጋለሁም
Sep 04, 2021Koy mejemriya lenur
Sep 02, 2021መኖር በብዙ ይተረጎማል ወንድሜ ያነሳኸው ምድራዊ የሆነውን ነው sisና browoch ብዙ ብለዋል እኔ ደሞ ትንሽ ልጨምርልህ:- #ከዛ በፊት በጣም የሚገርሙ እውነታዎችን ልንገርህ:-በscience አለም:- 👉የሆነ ቦታ ላይ The probability of you being born was 1 in 400trillion. የሚል አይቼ ነበር ቁጥሩ ሊለያይ ይችላል ጉዳያችን ቁጥሩ ላይ አይደለም! 👉ታች grade እያለን አስታውሳለሁ bio ላይ sperm cells 1egg break ለማድረግ ብዙ ፈተናዎችን እንደሚያልፍ ተምሬያለሁ...እናም በሂደቱ ውስጥ ትንሽ micro second ሴሉ ቢቀድም/ቢዘገይ አንተ ላትመጣ ትችላለህ ወላጆችህ ባንተ ምትክ ሌላ ሰው ይወልዱ ነበር ። 🍀 እናም አንተ እድለኛ ነህ!! 🍀ወደ እምነታችን መጥቼ ደሞ ሌላኛውን እድለኝነትህን ልንገርህ:- ወደዚ ምድር ሳንመጣ ገና አለም ሳይፈጠር ፈጣሪ ልጆቹ እንድንሆን ስለመረጠን ነው የተወለድነው። 🍀ይኽ የስጋ ወራቶች ያልፋሉ ለዚ አለም እንግዶች ነን(ዘፍ.47፥9), በስጋዊ የሞት ድልድይ እንሻገራለን,ከዛ ዘላለማዊ ኑሮ ይመጣል እኛ የተመረጥነው ለዘላለማዊ ኑሮ ነው ይህ አለም ከንቱ ነው( መክ.1፥14) 🍀ደሞ የዚ አላፊው አለም ኑሮ ለማንም ሰው አልጋ ባልጋ አይሆንም እንደ ወርቅ በመከራ ውስጥ ማለፍ ግድ ነው 🙏አናም ወንድሜ እኛ የምንኖረው ለተፈጠርንበት ምክንያት ነው, የተፈጠርነው ደሞ ስሙን ለማወደስ ክብሩን ለመውረስ ነው ከዚ በላይ ምን አለ!!!
Sep 02, 2021U have to get ur passion,ur goal n u have to know ur future wish. after then u will begin living life without boring💁
Sep 08, 2021betam des yemil tyake ena bzuwochachn mn eyaderegn nw yemiyasbl aynet nw. 1 bota lay yhe tyake teteyko 1sew yemelesew mels "memot slakaten" yemil nbr belela gize demo felasfaw deyogan "behiwot ena bemot mekakel yalew lyunet mndnew" teblo siteyek "mnm lyunetyelewm blo melese" bedgami tadya lmn rasehn atatefam teblo siteyek "mknyatum mnm lyunet yelewm" blo melese ke haymanot weta bale melku nw menorn yemredaw menor malet berasu hiwot nw metenfes nw btam yemitaft ngr nw memelket,mashtet,menager,mesmat,meramed,manbeb slalatanew baygebanm eyandandu hidet btam maraki nw. ግኡዝ mehonen asbut kenezi hulu maraki hidetoch merakn መረሳትን asbut menager alemechaln alfom yenezi hulu bereketoch tesatafi alemehonen asbut esti be haymanotawiw esabe dmo sew lemn tefetere sibal le msgana tlalech orthodox betekrstian bekelal word wey gud endet nw enday yaderekegn, endet nw endasb yaderekegn, endet nw endtenefs yaderekegn, endet nw yhen hulu tefetro yefeterkew eyale endigerem ena yefetariwn dnknet endireda nw beye nw yemredaw. ena endi kerezemew ena ketenzelazelew hasabe bhuala yenen yemenor trgum askemtalew ene yemnorew kelel yale trgum lemefeleg nw. ወይም ቃላትን በድርጊት ለመመልከት ነው የምኖረው:: slarezemkut betam ykrta tagsachu lanebebachut dmo amesegnalew.
Sep 03, 2021