You ugly no worries tho.
Sep 02, 2021You ugly no worries tho.
Sep 02, 2021በቡዳ መንፈስ የተበላውን ሰው ስግደት እንዲሰግድ ጸሎት እንዲጸልይ ማድረግ ! ከዛም በመንፈሱ ከተጠቃው ሰው ድርሳነ ሚካኤልን፣ አርጋኖን፣ አንቀጸ ብርሃን፣ ይዌድስዋ መላእክት እነዚህን እየደገሙ ማስለፍለፍ። በነገራችን ላይ እነዚህ ጸሎቶች የቡዳ መንፈስ ማራቂያ ናቸው።…
Sep 03, 2021ጸበል👌
Sep 02, 2021በዋነኝነት ድኝ😁 ነጭ ሽንኩርት😁 ጤና አዳም😁 ድራሽ አባቱ🏃♂🏃♂
Sep 02, 2021ማሰገድ(መንፈሱ ያለበትን ሰው) አልሰግድም ካለ የተለያዩ ድርሳናትን ማንበብ፣ ፀበል መርጨት፣ ማስጠመቅ ቅባ ቅዱስ መቀባት...
Sep 02, 2021buda free mibal app esun awrdek tetkem
Sep 02, 2021በቡዳ እንተደበላህ ምታውቀው ጤናዳም ስትጠላ ነው።
Sep 02, 2021አያቴ እንደነገረኝ ከሆነ ቡዳ የበላው ሰውን ምራቁን ማስተፋት 🤷♀
Sep 02, 2021Buda yemibale nger yelem beyie lenager sele teze alge ale buda
Sep 02, 2021ድኝ
Sep 03, 2021ነጭ ሽንኩርት
Sep 02, 2021