#technology
Plz የምታውቁ😞 ለምንድን ነው ቻናሌን አድሚኖችን ስቀይር dismiss ሳደርግ ምናምን እንዲህ የሚለኝ???
Sep 02, 20213 engagements
Plz የምታውቁ😞 ለምንድን ነው ቻናሌን አድሚኖችን ስቀይር dismiss ሳደርግ ምናምን እንዲህ የሚለኝ???
Sep 02, 2021ይመስለኛል ቴሌግራምህን በአዲስ አካውንት login ብለህ ነው የሞከርከው .. እንደዛ ከሆነ 12 ሰዐት መጠበቅ አለብህ። ቴሌግራም ይሄን የሚያደርገው ሀከሮች ስላስቸገሩ ነው።
Sep 02, 2021Befit kemetexkmbet telegram app or be lela slk nw login yalkw
Sep 02, 2021owner neh?
Sep 02, 2021