#technology
#ቴክኖሎጂ ከፖስታችንጋ join channelየሚለውን እንዴት መለጠፍ ይቻለል ሌለው ደግሞ like የሚለውን እንዴት ነው ምንፖስተው?
Sep 02, 20215 engagements
#ቴክኖሎጂ ከፖስታችንጋ join channelየሚለውን እንዴት መለጠፍ ይቻለል ሌለው ደግሞ like የሚለውን እንዴት ነው ምንፖስተው?
Sep 02, 2021@like እዚህ ቦት start ካልሺው ቡሀላ የምትፈልጊውን ነገር ከላክሽ ቡኋላ የምትፈልጊውን emoji ትልኪለታለሽ ልክ እንደዚ አንድ ላይ አድርገሽ 👍👌🙌. እስከ 6 emoji ማድረግ ትችያለሽ ከዛ ከላክሽለት ብኋላ publishe የሚለውን ከነካሽው ቡኋላ ወደ ቻናልሽ ሄደሽ ትንሽ ስትጠብቂው መጀመሪያ የላክሽለይ ፁሁፉ ይመጣልሻል ከዛ እሱን ነክተሽ ሴንድ ማለት ነው @CommentsBot ይሄም ልክ እንደዛው ነው ፓስትሽን ከሰራሽ ቡኋላ publishe የሚለውን መንካትና ወደ ቻናልሽ መላክ ነው
Sep 02, 2021Le like button @like
Sep 03, 2021የላይኩ @like ሲሆን የጆይኑን ደሞ በ @fila_button_bot ወይም ሌላ ተመሳሳይ ቦት ልትሰራው ትችላለህ።
Sep 02, 2021Like be @like
Sep 02, 2021Telegram lay like bot awred
Sep 02, 2021