ሃይ ፍቅረኛ ልይዝ ነው እና ልፈትነው ፈለኩ በሌላ አካውንት ላዋራው አስብያለሁ እና ብዛ አርጋችሁ የ ሴት ፎቶ ላኩልኝ የቆንጆ ሴት እድሜዋ ከ 15 እስከ 19 ከ አንገት በላይ ፎቶ ፕሮፋይል ላረገው ነው ምክንያቱም በደረሰብኝ ችግር ምክንያት ወንድ አላምንም
Sep 01, 2021ምክር የምትቀበዪ ከሆነ፡ . አሁን አንቺ ፍቅረኛ የሚያስፈልግሽ ሰዓት አይደለም። አርፈሽ ወጥረሽ ተማሪ፡ ከዛ እሱ እራሱ በሚመጣበት ሰዓት ይመጣል። ። ገና በ 17 ምናምን እድሜሽ ተጎዳው ብለሽ ሌላ ነገር ውስጥ እንዳገቢ
Sep 02, 2021