_15531
#other
ሰው እየተያየ ከ ሳምንት በላይ ካሳለፈ ምን ኬዝ ነው ትላላቹ ?? እንዳላወራት ማንንም አውርቼ አላቅም shy ምንድን ነው ትላላቹ ምንስ ይሻላል ? ? ?
Sep 01, 20213 engagements
ሰው እየተያየ ከ ሳምንት በላይ ካሳለፈ ምን ኬዝ ነው ትላላቹ ?? እንዳላወራት ማንንም አውርቼ አላቅም shy ምንድን ነው ትላላቹ ምንስ ይሻላል ? ? ?
Sep 01, 2021Bro ante yalamexahewun dfrt lela sw endet liyamexaw yechelal ee ena dfrt yenurk self confidence beteley
Sep 02, 2021ፍርሃት!
Sep 04, 2021አንተም ፈልገሀታል እሷም ፈልጋሀለች ይህን ያልኩበት ምክንያት እሷ ደጋግማ የምታይህ ከሆነ የሆነ ስሜት ውስጧ አለ እንተም ደግሞ ስሜቱ ስላለህ ነው ይሄን ጥያቄ የጠየከው ስለዚህ ደፈር ብለህ ማናገር ይኖርብሀል
Sep 02, 2021