#ORTHODOX Bekrbu nesha lemekebel asbialew ena yemejemeriaye nw.... mn albat kensha befit yemideregu negeroch kalu tekumugn pls
Sep 01, 2021ለንሰሀ ምንም ቅድመሁኔታ ያለው አይመስለኝም እንደውም ንሰሀ በዠቀኑ ግቡ ነው የሚባለው ግን ከልብሽ መሆን አለበት ማለቴ ለምሳሌ የበደሉሽን በትክክል ከልብሽ ይቅር ማለት አለብሽ ብቻ እምነት ነው ዋናው እጃችንን በሳሙና ስናጸዳ ልቦናችንን በንሰሀ ማጽዳት ብልህነት ነው
Sep 02, 2021