selam sewoch ebakachu erdugn ፍፁም የሚባል ፍቅረኛ ነበረኝ በጣም ነበር ምንዋደደው እና በመሀል እሱ ባህር ዳር ሄደ በምን ምክኒያት እንደሄደ እንኳን አልነገረኝም በሰአቱ ምን እንደማረግ አላውቅም ነበር ስልክ ብደውል አያነሣም ቤቱ ብሄድ ለቀዋል አሉኝ ከብዶኝ ነበር ለሡ ስል ያሎንኩት አልነበረም ከዛ በቃ ወንድ ፈራሁ ከዛ በቃ እንደምንም ረሣሁት እና ይህ ከሆነ ከ 1 ዓመት በኋላ ወንድ መቅረብ ጀመርኩ ግን ቢሆንም ወንድ አጠገብ ስደርስ በነሱ ፋንታ የሚታየኝ እሱ ነው በቃ ምን ልበላቹ ከዛ በቃ ወዲያውኑ ስሜቴ ይቀያየራል እነሱም በዚ ምከንያት ይርቁኛል የረሣሁት መስሎኝ ነበር ግን አልነበረም ላብድ ነው ምን ላርግ ሠዎች ቢጨንቀኝ ነው እናንተን ማስቸገሬ 🙏🙏🙏 አመሠግናለሁ
Sep 01, 2021Life yiketlal girl addis life jemri esu erestoshal anchim ershiw
Sep 02, 2021