Andi nger laschegirachu guys... Esti ye ethiopian history books pdf ena philosophy books yalchu sewuch tebaberugn pls amsginalw
Sep 01, 2021✍ፍስሀ ያዜ 💪 በእውነት አባቶቻችን እንዴት ብልህ እና ጀግኖች ነበሩ! አንዲት ስንዝር መሬት ለጠላት አሳልፈው የማይሰጡ ፤ ግብፅን፣ ሱዳንን እና ሱማሊያን ያስገበሩ ፤ ፋርስን ተዋግተው ያሸነፉ፤ የግሪኮቹ ሆሜር እና ሄሮዱተስ ያወደሷትን የተቀኙላትን ሀገር የገነቡ ወርቃማ የኢትዮጵያ ልጆች። 😭 አባቶቻችን አጥንታቸውን እና ደማቸውን የገበሩለትን የአገሩን መሬት እየሸነሸነ የሚሸጠው እና በሌኒንና ማርክስ የግራ ዘመመ ርዕዮተ አለም ተጠምቆ ሀገሩን የበታተነውን ትውልዱን እርስ በእርስ የሚያባላውን የ60ዎቹን ትውልድ ቢያዩ እንዴት ያፍሩብን ይሆን? 😭የራሳችንን ጥለን የምዕራባውያንን ባህል መከተል እንደ ስልጣኔ የምንቆጥረውን የዚህ ዘመን የዘቀጠ ትውልድ ቢያዩ እንዴት አንገታቸውን ይደፉብን! . . . 👉አገራችንን እንወቅ ታሪክን እናንብብ 👉የመፅሀፉ ሁለተኛ ክፍል "ካልተዘመረለት እያሱ እስከተዘመረለት ኢህአዴግ" የሚል ነው። በቅርብ ቀን ይጠብቁ! 👉ደራሲው "የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጲያ" በሚል መፅሀፉ እናውቀዋለን። ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19 By: Anonymous 🎖 221 rep 9 months ago
Sep 02, 2021