#religion
And ngr mawk falge nbr 1. በዝሙት ጠንቅ ከወደቁ ቅዱሳን አባቶችና እናቶች መካከል 4 ጥቀሱ??? 2.. የዝሙትን ጠንቅ ካሸነፉ ቅድሳን አባቶች እና እናቶች መካከል 3 ጥቀሱ??? matahf kdus lay tarikacw yamigagbt bota nw wanaw ngr
Sep 01, 20211 engagements
And ngr mawk falge nbr 1. በዝሙት ጠንቅ ከወደቁ ቅዱሳን አባቶችና እናቶች መካከል 4 ጥቀሱ??? 2.. የዝሙትን ጠንቅ ካሸነፉ ቅድሳን አባቶች እና እናቶች መካከል 3 ጥቀሱ??? matahf kdus lay tarikacw yamigagbt bota nw wanaw ngr
Sep 01, 2021ከመፅሐፍ ቅዱስ lemsale ቅዱስ ያሬድ (ዝሙት ሠርቶ ከዛ እንዳይታወቅበት ሠው ገሎ )በንስሐ ስለተመለሰ በፀጋ ላይ ፀጋ ተጨመረለት እንደሚታወቀው 7 የፀጋ ሀብታት አሉት።ምንጭ (2 ነገስት) አንብብ የደረሰው መዝሙር እስካሁን ድረስ እየተነበበ ይተረጎማል በስንክሳር የተፃፍ ከፈለክ +አባ ሙሴ ዘፀሊም (እስከ ክህነት የደረሰ ቅዱስ ነው።) +አባ አጉስጢኖስ (እስከ ጵጵስና የደረሰ) +ቅድስት ማርያም ግብጻዊት (እመቤታችን አይደለችም)ወዘተ.... Enzeh hulu ke zemut yetmelsu nachew
Sep 02, 2021