ሰላም ሰዎች አጋጣሚ ነበር ያየዋት እናም ስልኳን አፈላልጌ ማውራት ጀመርን በአካል ሳታየኝ በጣም ጥሩ የሚባል ጓደኝነት ደረጃ ላይ ደረስን የሆነ ፕሮግራም ቤታችን ሲዘጋጅ ጠራዋት ለመጀመሪያ ጊዜ አየችኝ ማለት ከኔ በበለጠ ከማዘር ጋር ስትጫወት ቆየች ማዘርም ሙድ የገባት ነገር ናት እና ሰው ላስተዋውቅሽ ብያት ስለነበር ከኔ በበለጠ እሷ ለኔ ስትጀነጅልኝ ቆየች መሰለኝ ከዛ ቀን በኋላ ከልጅቷ ጋር በስልክ ምናምን የለለ አሪፍ ላይ ነበርን ግን በመሀል ምንም በማላቀው ምንም ሳትለኝ ዝግት አደረገችን txt አትመልስ ጭራሽም አጣዋት 3ወር አለፈኝ ዛሬ txt አደረኩላት ሰላምታ እና ለምን እንደራቀችኝ ጥፋቴን ጠየኳት ቃል በቃል የሚቀጠልውን አለችኝ menem alatfakm mchame alezgakme ante malte tru gwadegaye nk bagatami nw ytgenagenew a ewunte lngrk ywudedekuke ymetahu nbr ena mene huga nw alkugi ena lsu algbame bya asbku lzanw eshi ከዚ በኋላም እንድታወራኝ ጠየኩ እሷም እንደበፊታችን እንደምንሆን ቃልገባችልኝ ግን ምንም አልገባኝም?እኔ እንደምወዳት ነግርያት አላቅም ግን እወዳታለው ከዚበኋላ ግን ጊዜ አላጠፋም እነግራታለው ግን BF ከ2 አመት በፊት አስቀይሟት እንደተፋቱ ነግራኛለች እና ምን ለማለት ይፈልጋል ነው የሚወዱትን ከው ሰው ይርቃል እንዴ?
Sep 01, 2021ይሄን ሁሉ ላንብብልህ ደፋር ባይሆን የመጨረሻውን አንብቤልሀለው የሚወዱትን ሰው አይርቅም እሺ
Sep 02, 2021