#technology
ሠላም ሠላም AAE ከካሜራ ሚሞር ላይ ፎርማት የተደረገን ፋይል መመለስ ይቻላል ወይ እንዴት? ፒያሳ ወይም አራት ኪሎ የት አካባቢ ይኖራል ዋጋውስ??
Sep 01, 20213 engagements
ሠላም ሠላም AAE ከካሜራ ሚሞር ላይ ፎርማት የተደረገን ፋይል መመለስ ይቻላል ወይ እንዴት? ፒያሳ ወይም አራት ኪሎ የት አካባቢ ይኖራል ዋጋውስ??
Sep 01, 2021አምዴ ብቻ ፎርማት ከተደረገ አዎ
Sep 01, 2021ኃላስ! መቼስ እንደ ልብስ ማጠቢያ በኪሎግራም አይሆን 😊
Sep 01, 2021Use Easyus recovery
Sep 16, 2021