#health
Health ከ ሶስት ወር በፊት ከግምብ ጋር በእግሬ አውራ ጣት በኃይል ተጋጭቼ በውስጥ ደምቶብኝ ነበር እና አሁን ትንሽ ስሜቱ አለ በራሱ ጊዜ ይድናል ወይስ ማድረግ ያለብኝ ነገር አለ?
Sep 01, 20215 engagements
Health ከ ሶስት ወር በፊት ከግምብ ጋር በእግሬ አውራ ጣት በኃይል ተጋጭቼ በውስጥ ደምቶብኝ ነበር እና አሁን ትንሽ ስሜቱ አለ በራሱ ጊዜ ይድናል ወይስ ማድረግ ያለብኝ ነገር አለ?
Sep 01, 2021Gechitu gebad neber indet ne yegechekew🤔 gn yekefa kehone tayew kelal kehone yidenal
Sep 01, 2021የሚድን ይመስለኛል ብትታሸው አሪፍ ነው
Sep 01, 2021Lenem Endeza hunobgn nebr 2 wer menamn yekoyebgn yemslegnal sematu
Sep 02, 20213wer eko bizu new so metayet alebsh bro/sisi
Sep 01, 2021Tekorechiw man
Sep 01, 2021