Selam Endet new channale lay sew comment siset wede bot endigeba madreg yemichilew ena endet new sew asteyayet yemisetbet bot mesrat yemichilew Amesegenalew
Sep 01, 2021💠አስተያየት መቀበያ #bot እንዴት መስራት እንችላለን?? 💠step1:በመጀመሪያ @botfather ላይ በመሄድ /newbot የሚል command እንመርጣለን። 💠step2:በመቀጠል የbotአችንን ስም እንመርጣለን። 💠step3:ለቦታችን የሚሆን username እናስገባለን። 💠እዚ ላይ መጠንቀቅ ያለብን የምንሰጠው username መጨረሻው bot በሚል ፅሁፍ ማለቅ አለበት። 💠step4: አሁን botfather congratulations ከሚለው message በታች የቦታችን የሚሆን #token ይሰጠናል። እስከ 💠step3 ባሉት የራሳችንን ቦት በbotfather create አድርገን ጨርሰናል ቀጣይ ይሄን ቦት አስተያየት መቀበያ ለማድረግ ከሌላ bot ጋር ማገናኘት ይኖርብናል። 💠ይህም ቦት @LivegramBot ይባላል። 💠step5: አሁን @LivegramBot ላይ በመግባት ካስጀመርን በኋላ /addbot የሚል command እንፅፋለን። ከዚ በመቀጠል agree and continue እንጫናለን። 💠step6: አሁን ወደ @botfather በመመለስ step4 ላይ ያገኘነውን token copy እናደርጋለን። 💠step7: copy ያደረግነውን tokn ወደ @LivegramBot በመመለስ paste እናደርጋለን። 💠አሁን ስራችንን ጨርሰናል፤ በ @botfather የከፈታችሁትን bot በ #usernamu search አድርጉትና ስታገኙት #start በሉት ከዛም የሆነ ፅሁፍ ፅፋችሁ ላኩለት፤ በሚገባ ይሰራላችኋል ቤተሰብ ለመሆን share & join📢 @Abrilo_info_tech 📣 ለጥያቄዎ Group❓ @infoAbrilo 👥 ለአስተያየት📩 @Abrilo_bot 📬
Sep 01, 2021