Please ጋይስ የ hdmi cable በመጠቀም እንዴት ሪሲቨርን ከ pc ጋ አገናኝቶ መጠቀም እንደሚቻል ሚያቅ ሰው ካለ ያስረዳኝ። ከተቻለ እንዴት ማለትም ምን software በመጠቀም ነው ቻናሎቹን በpcው ላይ display እንዲሆኑ ማድረግ ሚቻለው?
Aug 31, 2021💠HDMI Cable ማለት ምን ማለት ነው? 💠HDMI cable ማለት ከስሙ እንደምንረዳው #Cable/ገመድ ነገር ሲሆን እንደ አንዳንድ #ኬብሎች ምስልና ድምፅ ከአንድ የ Electronics Device ወደ ሌላ ለማስተላለፍ ይረዳል። ነገር ግን ለየት የሚያደርገው በጣም #ከፍተኛ በሆነ ምስል ጥራት(HD QUALITY) ለማየት ይረዳል። 💠ይህንንም ኬብል የምንጠቀመው ከ(Receiver, Laptop, DVD, Ps3, CPU, PSP)...ወደ ተለያዩ ምስልና ድምፅ ሊያወጡልን ወደሚችሉ መሳሪያዎች (TV, Projector, monitor) ለማስተላለፍ ነው። 💠አጠቃቀሙ እንደሚከተለው ነው፡ 💠ያላችሁ TV HD መሆን አለበት ወይም በሌላ አገላለፅ የ HDMI መቀበያ #Port ያለውና #Flat የሆነ መሆን አለበት። 💠ያላችሁ ሪሲቨር #HD መሆን አለበት።ነገር ግን አንዳነድ ሪሲቨሮች HD ሳይሆኑ እንደ TVው HDMI መቀበያ #Port ያላቸው ሊሆኑ ይችላሉ። 💠በቅድሚያ #ኬብሉን በሪሲቨሩና በTvው ላይ በአግባቡ ይሰኩ። 💠በTvው ላይ #INPUT ወይም #Source የሚለውን በመጫን የሰካችሁበትን Port (HDMI1, HDMI2..) ምረጡ። 💠በምስሉ ላይ #ብዙ የሚባል የጥራት ልዩነት ታያላችሁ። ያን ያህል ያልተጋነነ የምስል ጥራት ለውጥ ካለያችሁ ግን #በሪሲቨሩ ላይ Video Resolution/ የጥራቱን መጠን በመጨመር ወደ 1080i ድረስ አድርጋችሁ የተሻለ ነገር ማግኘት ትችላላቹ። ቤተሰብ ለመሆን share & join📢 @Abrilo_info_tech 📣 ለጥያቄዎ Group❓ @infoAbrilo 👥 ለአስተያየት📩 @Abrilo_bot 📬
Sep 01, 2021