1.እውነት ፈጣሪ አለ? (እግዚያብሔር ወይም አላህ) ይሄን ጥያቄ ስጠይቅ በጣም እያሳፈረኝ ነዉ ምክንያቱም ድሮ በልጅነቴ በጣም አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ እንዲህ እንድል ያረገኝ አሁን እየተፈጠሩ ያሉትን ነገር ሳይ ፣ LGBTIQ ሚባሉ ነገሮች መስፋፋት ፣ እውነት ፈጣሪ ይሄንን እያየ ዝም ይላል(በሁሉም ሀይማኖት ስለማይፈቀድ) 2.መፅሃፍ ቅዱስ ወይም ቁርዐን የተፃፈዉ በድሮ ሰዎች በመሆኑም እዉነት እነዚህ ሰዎች ፈጣሪ እየተገለጸላቸዉ እንደፃፉት በምን እናዉቃለን 3.በሁሉም የሀይማኖት ተቋማት ድህነት ወይም መዳን አለ ለምሳሌ እኔ የማዉቀዉ በorthodox ስለሆነ ለመዳን or to go to heaven እምነት እና ስራ ያስፈልጋል ተብዬ ተምሬያለሁ ምን እንኳን ለሰዎች ጥሩ ብትሆን ወይም ሰዋዊ ስነምግባር ቢኖርህ ሀይማኖት ከሌለህ or orthodox ካልሆንክ ወደ ሲኦል እንደምትገባ and በሁሉም ሀይማኖት እንዲህ አንደሆነ አቃለዉ እዉነት ፈጣሪ ያለበት ሀይማኖት ድኖ ሌላዉን ይገድላል or ወደ ሲኦል ይከታል ይሄ FAIR ነዉ ግን ? ምክንያቱም ሁሉም የየቤተሰቡን ሀይማኖት ነዉ የሚያስቀጥለው ማንም የራሱን ሀይማኖት መርጦ አያምንም 4.ፈጣሪ ካለ; እንዳለ በምን ታሳየኛለህ /ታሳይኛለሽ 5.ይህን ጥያቄ በመጠየቄ ፈጣሪ ያዝንብኝ ይሆን በመጨረሻም እንደዚህ ዓይነት ጥየቄዎችን ወደ ጭንቅላቴ እንዳይመላለስ እናም ሌላ ታሪክ ዉስጥ እንዳልገባ ምን ማድረግ አለብኝ
Aug 31, 20211 አለ ሊያውም ከአንድም ሶስት ናቸው ይሄን ላንተ አልነግርህም እና ለምን አይፈርድም ላልከው እንኳን ለነኚህ የሰው ውሾች ቀርተው ለነፍሰ በላው በርባን እንኳን ምህረትን አድርጎለታልና 2 ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው ይላል እንኳን ይህን የሚያክል እውነት ቀርቶ አለማዋዊ እውነታዎችን እንኳን ሳታይ ታምን የለም እንዴ 3 ለምን fair አይሆንም ቆይ እሱ እኛን ለማዳን ስጋውን ቆርሶ ደሙንም አፍስሶ ግን ሰዎች ይሄን ጆሮ ዳባ ብለው ላልተፈጠረ ጌታ መስገድ ምን ይሉታል 4 ምድርን ተመልከት ማለቴ ተፈጥሮን እይ በውሃ ላይ እኮ ነው ያቆማት እና ይሄን ከሀያሉ ውጪ ማን ሊሰራው ይችላል 5 አያዝንብህም ይሄ ላንተ ፈተና ነው እና ደሞ ማድረግ ያለብህ ነገር ፀሎት ስግደት እና አገልግሎትን ይፈልጋል እና ብዙ አትመራመር እሺ ከልብህ እመን አምልከው!!! እግዜር yakbirilign ✝✝✝@Crsenal7 inbix meteh awragn meredah neger kale
Sep 01, 2021