ሰላም ነው የምወዳት ፍቅረኛ ነበረቺኝ እና ቤተሰቦቹዋ ሲያውቁ አቁሚ ምና ምን አሉት ብቻ በድብቅ ልናረገውም አስበን የምናረገውን ሁሉ ያውቃሉ የምናወራውን ስልክም ስደውል ሜሴጅ ቴሌግራምም እና ሴሙዋን ቀምተዋታል ከዛ በወረቀት እንለያይ ምክንይቴን አልነግርህም ግን ለወደፊት ጠብቅካለው ምናምን አልቺኝ እኔም ሴም አውጥቼ ሰጠዋት በወረቀት ነው ምናወራው ደብዳቤ ማለት ነው እና በጣም ተጎድቻለው ጨንቆኛል ብቸኝ ነትም የተሰማኝ ነው ፍርሀትም ጭምር እሷም ሴሙንም ሆነ ወርቀት አልመለሰቺልኝም ስልኩም አይሰራም እኔም እሱዋን ለመርሳት የሞከርኩ ነው ግን በጣም ነው የምወዳት ሁሉም አስጠልቶኛል ምንም አያስደስተኝም ሳቅም አልስቅም ጪራሽ በህልሜ ትመጣለች ምን ላርግ እባካቺው እርዱኝ
Aug 31, 2021Pls bro maybe yalchbt bota hunetawoch altmchahulate yhonal ena esuan mtwdate khone lmrsat bfsum atasbe fkr beftena yetomla nw eshi ena esuam slante eyasbche yhonal amarach ata yhonal so ebake bchginte bmismake sate tslye lela ngr atasbe ftari ye fkr amlake kante ga yhune tnx😊
Aug 31, 2021