ጫት ስሙ ምን ያደርግልካል አርፈህ አትቅምም? በግዕዝ ስሙ ስለጠራከው ቅዱስ የሚሆን መስሎህ ነው?
Aug 31, 2021ጫት ስሙ ምን ያደርግልካል አርፈህ አትቅምም? በግዕዝ ስሙ ስለጠራከው ቅዱስ የሚሆን መስሎህ ነው?
Aug 31, 2021Yematawku kehone mn askebaterachu koy alemawek mann gedele..yhe ppl ko ygermegnal...liju lemn mawek endefelege satawku mebetrek mnamn...
Aug 31, 2021ምን ነክቷችሁ ነው እኔኮ መጻፍ ያለብኝ ነገር ስላለ ዕፀ ምን ተብሎ እንደሚጠራ እንድትነግሩኝ ነው የፈለኩት
Aug 31, 2021ዕፅ አራሱ እኳ ግዕዝ ነው ሲበዛ እፅዋት ትርጉሙ ደግሞ ተክል
Aug 31, 2021እፀ ምርቃና😅
Aug 31, 2021እፅ ጌት። ግን እርግጠኛ አይደለሁም፣ ጫት ወይም ቡና መሆኑን እርግጠኛ ነኝ
Aug 31, 2021ዕፀ ጌት
Aug 31, 2021እፀ ጫት😁😁
Aug 31, 2021ዕፀ ኩስራ/ ዕፀ ጌት I'm not 100%sure wde
Aug 31, 2021እፀ ሰመመን 😂
Aug 31, 2021Abiy
Aug 31, 2021እፀ-በርጫ
Aug 31, 2021እመጫት😊
Aug 31, 2021እፀ ጫት 🤷🏽♂
Aug 31, 2021bro የትኛወን ጫት ገለምሶ በለጬ በግዕዝኛ የፈለግሽው🙄
Aug 31, 2021ትጫ 😎
Aug 31, 2021ስትመረቅን ጭንቅላትክ የሚፈጥርብህ ጥያቄ😂 ለማንኛውም ጫት በግዕዝ ''ዕፀመርጫት'' ነው🙈
Aug 31, 2021ያው ነው የጋንጃ ነው ሚለየው
Aug 31, 2021Terzina
Aug 31, 2021Berxa😋
Aug 31, 2021What kind of retarded question is this?
Aug 31, 2021