ጓደኛ ማይወጣለት ብዙ ምክኒያት ሊኖር ይችላል -ምናልባት ብዙ ከሰው ሚጠብቅ ሊሆን ይችላል -እንደሰው ማለፍ ያለብን ነገሮች አሉ የሆነ መጥፎ ነገር ሳያደርጉ ማለፍን አለመደም -ዝም ብሎ ማይገጥምም ይኖራል እኮ just በቃ ከነሱም ችግር የለም አንተም ጋር ችግር የለም ግን ተመሳሳይ የሆነ ነገር የላችሁም ምታወሩት ምታስቡት የተለያየ ሲሆን ቦታው ያልሆነ ነገር -ሰውየውም ችግር ሊኖርበት ይችላል ፀባዩ🤷♀
Aug 31, 2021