hello 👋 hm where can I find Kiya’s song ‘Demo na’ lyrics? Thanks😊 Ask Anything Ethiopia
Apr 29, 2020I hope this is the one ጥሩልኝ ያንን ሰው መድኃኒት ቀማሚ ይገኝ እንደሆነ ልቤን አስታማሚ ይቀሰቅሰኛል ናፍቆት ተሰቃየሁ ባልበላም ጠግባለሁ ገላ ዓይንህን ካየሁ መምጣቴ አልተመቸው እኔ ስንገላታ ይላክልኝ መውደድ የፍቅር ጠብታ ሌላ አይደለም ሌላ የሚማታ መብረቅ ዓይኔ ከዓይንህ ሲጋጭ አሃ ልቤ ሚሰነጠቅ (ይገርማል) ሌላ አይደለም ሌላ ምን ሆኖ ይሆን ብዬ ስትቀር የምሰጋ ጠብቄህ አንተዬ አ...ትመጣልኝም ወይ ገዳዬ ቶሎ ና ገዳዬ ገዳዬ ገዳዬ ምነው ደጅ አስጠናኝ ገዳዬ ገዳዬ ገዳዬ ገዳዬ እንቢ አለኝ አልሰማ ቀረብኝ የኔ አለም እንቢ አለኝ አልሰማ.... እስክስ እስክስ እስክስ መች ተጠቦ ቻለ ሊቅ በሀገሩ እያለ ካገኙት እሱ ነው ለልብ የተሻለ አልደረሰው ይሆናል መውደዴ በልኩ አፍቅሮ አለማግኘት መኖሬ ነው መልኩ ይልክልኛል ይልክልኛል ይልክልኛል (አዬ ጉድ) ይልክልኛል ይልክልኛል ይልክልኛል (X5) ይላክልኝ መውደድ የፍቅር ጠብታ ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ ደሞ ና... ደሞ ና... ና ደሞ... ደሞ ና... ደሞ ና ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ ደሞ ና... ና ደሞ... ደሞ ና... ና ደሞ... ደሞ ና... ና ደሞ... ና ደሞ ገዳዬ ገዳዬ ገዳዬ ቶሎ ና ኧረ ገዳዬ ገዳዬ ቶሎ ና ኧረ ገዳዬ ገዳዬ ቶሎ ና ገዳዬ ቶሎ ና
Apr 30, 2020