#other
ሰዎች ባለ አምስት መቶ ብር wifi ምን ያህል ነው ስትመዘገቡና መጥተው ሲያስገቡላቹ ስንት ያስከፍላሉ።
Aug 31, 202112 engagements
ሰዎች ባለ አምስት መቶ ብር wifi ምን ያህል ነው ስትመዘገቡና መጥተው ሲያስገቡላቹ ስንት ያስከፍላሉ።
Aug 31, 2021Router ትገዛለህ ሌላ ግን ምንም ክፍያ የለም 500 ብር ብቻ ነው. እሱንም ደሞ የመጀመርያ ወር በነፃ ነው, ሁለተኛ ወር ደሞ ግማሽ (250)ብር ነው በትከክል 500 መክፈል ምትጀምረው 3 ወር ላይ ነው
Aug 31, 20211MB 500 2MB 700 3MB 900.... First le router eske 2300 mnamn
Aug 31, 2021Mnm metkeflew kefeya yelem just be weru mechersha lay yetetkmkbeten tekeflalh bentsa nw miyasgebuleh
Aug 31, 2021እንዲ ብሎ ነገር የለም ሁሌም አንድ ነው ዋጋው
Sep 01, 2021Ahun enenja aba...ene sasgeba ke amet befit eske hulum neger 1400 birr askeflewunga...deresengm alew
Aug 31, 20211300
Aug 31, 2021