#religion
ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን ቃጥላ ማርያም ፈልጌ ነበር እናም ቦሌ አራብሳ አካባቢ እንዳለ ሰማሁ ግን እዛ ለመሄድ ታክሲ የቱ ጋ ነው ሚያዘው መንገዱ እንዴት እንዴት ነው ሚኬደው ወይም ሰሞኑን በማህበር ምትሄዱ ካላችሁ አሳውቁኝ
Aug 31, 20219 engagements
ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን ቃጥላ ማርያም ፈልጌ ነበር እናም ቦሌ አራብሳ አካባቢ እንዳለ ሰማሁ ግን እዛ ለመሄድ ታክሲ የቱ ጋ ነው ሚያዘው መንገዱ እንዴት እንዴት ነው ሚኬደው ወይም ሰሞኑን በማህበር ምትሄዱ ካላችሁ አሳውቁኝ
Aug 31, 2021ታክሲ ያዝ/ያዢ ከዛ ለረዳቱ ነገሪው
Aug 31, 2021መጀመሪያ መገናኛ ሂድ ከዛ ከመገናኛ ቀጥታ አራብሳ ሸገር ወይ ሀይገር አለ
Aug 31, 2021Pagume 2 ehedalew ketemecheh/sh mehed enchilalen
Aug 31, 2021አውቶቢስ ተራ ነው ሚያዘው ሌላ ሀገር ለመሄድ
Aug 31, 2021