#beauty
ሀይ ቤተሰብ! ፀጉሬን ተንከባክቦ መመለስ በጣም ስላደከመኝ መቆረጥ ፈልጌ ነበር እና አዲስአበባ የት ነው አሪፍ ሳሎን ያለው? 💃
Aug 31, 20217 engagements
ሀይ ቤተሰብ! ፀጉሬን ተንከባክቦ መመለስ በጣም ስላደከመኝ መቆረጥ ፈልጌ ነበር እና አዲስአበባ የት ነው አሪፍ ሳሎን ያለው? 💃
Aug 31, 2021አንቺል ለመምለጥ ምንም ሳሎን አያስፈልገውም በ 2ብር ምላጭ መላጨት ነው ግን የምመክርሽ ሳትቆረጭው መንከባከብ ይሻልሻል
Aug 31, 2021Ketekoretshw endewm yebelt enkebekabe yefelgal wey telachiw
Aug 31, 2021Kagnew ga piassa akababi
Aug 31, 2021Ere mekoret ydebral😒
Aug 31, 2021Le normal hair cut demo zembleh andu fok lay atwetam..
Aug 31, 2021ቦሌ መድሃኒያለም ሃሪፍ ሃሪፍ ቤቶች አሉ ወረፋ ይኖራል በአዘቦት ቀን ሂጂ
Aug 31, 2021ለመቆረጥ የምን ሳሎን መሄድ ነው? እዛው ጓዳ ገብተሽ በመቀስ ማረስ ነው እንጂ
Aug 31, 2021