Cinta147
#other
ሰፊው ህዝብ ሰላም እስቲ ሸገር ምትኖሩ አዲሱ ገበያ /ከሰሜን ማዘጋጃ የማይርቅ ሰው የማይበዛበት ፀጥ ያለ ቦታ ግሪን ኤሪያ ( ባይሆንም ጣጣ የለውም) የመኪና ጫጫታ ምናምን የሌለበት....ብቻ ራስን ለማዳመጥ የሚሆን ቦታ ምታውቁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽....
Aug 30, 20217 engagements
ሰፊው ህዝብ ሰላም እስቲ ሸገር ምትኖሩ አዲሱ ገበያ /ከሰሜን ማዘጋጃ የማይርቅ ሰው የማይበዛበት ፀጥ ያለ ቦታ ግሪን ኤሪያ ( ባይሆንም ጣጣ የለውም) የመኪና ጫጫታ ምናምን የሌለበት....ብቻ ራስን ለማዳመጥ የሚሆን ቦታ ምታውቁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽....
Aug 30, 2021Kechene mekabr
Apr 26, 2022Rasn lemadamet?!
Aug 31, 2021Awo...tset yale bota
Aug 31, 2021የሰፈሬ ልጆች እየበዛቹ ነው😊 መለስ ፋውንዴሽን ጋር ፀጥ ያለ ቦታ ነው በዛ ላይ ጫት የምትቅሚ ከሆነ አሪፍ ነው☺️
Aug 30, 2021Entoto park is near for you if you liv in addisu gebeta or sheger park
Aug 30, 2021Kef blesh entoto lemn atihejim.
Aug 30, 2021Kechene mekaberu bota betam arif nw ketemechesh sis
Aug 30, 2021